ከአንድ ወር በፊት በጌታቸው ረዳ መንገድ መሪነት የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል አበርጌሌ ያደረሱት ውድመት ይፋ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ) ከአንድ ወር በፊት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ ሚያዝያ 17 ቀን ለ18 /2013 ንጋት 11: 00 ሰዓት አካባቢ የጁንታው ርዝራዥ የአበርገሌ ወረዳ ማእከል በሆነችዉ ኒየረ-አቁ ከተማ ሰርጎ በገባበት ወቅት ከቀጠፈብን ህይወት በተጨማሪ በቁሳዊ ሃብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ መሆኑ ይፋ ሆነ። የአበርገሌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ምክትል ሃላፊ … Continue reading ከአንድ ወር በፊት በጌታቸው ረዳ መንገድ መሪነት የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል አበርጌሌ ያደረሱት ውድመት ይፋ ሆነ